የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3 ወይም ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ሲቪል ምህንድስና፣ በህንጻ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 6 አመት
የማመልከቻ መመሪያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉ።
Job Requirements
TVET Level 3/4/5 or Diploma in Construction Technology & Management, Civil Engineering, Building Engineering or in a related field of study with relevant work experience.
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉ።