Building Leasing and Marketing Specialist III

Position:

Organization: Public Servant Social Security Agency

Not Specified

ብዛት፡2

ደመወዝ፡ 27799

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በግብይት ስራ አመራር (Marketing Manager) ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ማኔጅመንት (Business Administration /Management) ፣ በሪል ስቴት ማኔጅመንት (Real Estate Management) ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመነት (Construction Management) ፣ በፋይናንስ (Finance) ወይም በኢንቨስትመንት ማኔጅመንት (Iንvestment Management) ፣ በንግድ ህግ (Commercial Business Law) ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ CV ፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ከገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ በማጻፍ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ

4ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊትለፊት በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 505 በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በሌቭል ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Job Requirements ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በግብይት ስራ አመራር (Marketing Manager) ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ማኔጅመንት (Business Administration /Management) ፣ በሪል ስቴት ማኔጅመንት (Real Estate Management) ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመነት (Construction Management) ፣ በፋይናንስ (Finance) ወይም በኢንቨስትመንት ማኔጅመንት (Iንvestment Management) ፣ በንግድ ህግ (Commercial Business Law) ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ CV ፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ከገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ በማጻፍ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ 4ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊትለፊት በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 505 በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በሌቭል ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Deadline: Mar 31, 2026, 12:00 AM

Location: Kebena

Amount: 2