Bus Captain
Position:
Organization: Addis Ababa City Bus Service Enterprise
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ/8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና 5ኛ መንጃ ፍቃድ ወይም 4ኛ መንጃ ፍቃድ እና በአዲሱ ህዝብ 2 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ቅርንጭፍ ጽ/ቤቶች
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች መካኒሳ ቅርንጫፍ፤ የካ ቅርንጫፍ፣ ሰሚት ቅርንጫፍ፣ ሸጎሌ ቅርንጫፍ፤ ቃሊቲ ቅርንጫፍ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 50 ዓመትና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ 2፡00-6፡00 ፤ ከሰዓት 7፡00-1፡00 እና ቅዳሜ ከ 2:00-6፡00 ሰዓት ድረስ ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ማመልከት የሚቻለው በአንዱ ቅርንጫፍ ብቻ ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለሥራዉ ብቁ ሆነዉ ከተመረጡ ለሥራ መደቡ የሚጠየቀዉን የሥራ ተያዥ (ዋስ) ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116663851 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 6ኛ/8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና 5ኛ መንጃ ፍቃድ ወይም 4ኛ መንጃ ፍቃድ እና በአዲሱ ህዝብ 2 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች መካኒሳ ቅርንጫፍ፤ የካ ቅርንጫፍ፣ ሰሚት ቅርንጫፍ፣ ሸጎሌ ቅርንጫፍ፤ ቃሊቲ ቅርንጫፍ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 50 ዓመትና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ 2፡00-6፡00 ፤ ከሰዓት 7፡00-1፡00 እና ቅዳሜ ከ 2:00-6፡00 ሰዓት ድረስ ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ማመልከት የሚቻለው በአንዱ ቅርንጫፍ ብቻ ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡Deadline: May 29, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
