Position:
Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመለስተኛ አውቶቡስ ሾፌር
የስራ ደረጃ፡ 8
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ታጠቅ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 2 ወይም ደረጃ 1 በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ከ3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት ለደረጃ 2፣ 4 አመት ለደረጃ 1፣ 6 አመት ለ10ኛ ክፍል
ልዩ ጥቅም፡ የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋርድ ህንፃ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ስራ አመራርምና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251114403023 (አ.አ)/+251112601584 (ታጠቅ)
Job Requirements TVET Level 2 or Level 1 in Automechanic or in a related field of study or Completion of 10th Grade with relevant work experience and 3rd Grade Driving License Expereince: 2 years for Level 2, 4 years for Level 1 and 6 years for 10th Grade How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋርድ ህንፃ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ስራ አመራርምና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114403023 (አ.አ)/+251112601584 (ታጠቅ)Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1