Position:
Organization: Filewuha Service Agency
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ቡቸሪ
ደረጃ፡ 6
ደመወዝ፡ 5461
ብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Completion in the New curriculum 10th Grade or Previous 12 Grade with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 13, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2