Position:
Organization: Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)
ብዛት፡1
ደመወዝ:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ ኮልፌ ፣ መገናኛ ፣ አራዳ
የት/ት ደርጃ: ዲፐሎማ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በእንጨት ስራ ዲፕሎማ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ:2-4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25113696071 ይደውሉ።
Job Requirements Diploma or 10th Grade completion in Woodworking , or related field of study with relevant work experience How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡Deadline: Aug 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1