Carpenter
Position:
Organization: Ethiopian Defense University
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 11500
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ 10+2 ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት (በኮንስትራክሽን፣በቢዩልዲንግ፣ በእንጨት ሙያ እና በግንባታ ስራዎች የተገኘ የስራ ልምድ)
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ dhrd@etdu.edu.et ወይም ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ በማመልከቻቸው ላይ በግልጽ መጥቀስ እና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251114301824 ወይም +251114308407 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 10+2 ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር (በኮንስትራክሽን፣በቢዩልዲንግ፣ በእንጨት ሙያ እና በግንባታ ስራዎች የተገኘ የስራ ልምድ) How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ dhrd@etdu.edu.et ወይም ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ በማመልከቻቸው ላይ በግልጽ መጥቀስ እና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Apr 17, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
