Case Executive

Position:

Organization: Berhana Selam Printing Enterprise (BSPE)

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ

ደመወዝ፡ አዲስ ተጠንቶ ተግባራዊ በተደረገው ስኬል መሰረት

ደረጃ፡ 10

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሰው ሃብት ስራ አመራር፣ አካውንቲንግ፣ ህግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

4/6 አመት በተመሳሳይ ሙያ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ብሮ ቁጥር 14 በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ

ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጊዜና ቦታ በስልክ ይገለፃል

ድርጅቱ የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል

ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Management, Business Management, Human Resource Management, Accounting, Law, Information Technology or in a related field of study with relevant work experience Expereince: 4 years for Degree and 6 years for Diploma How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ብሮ ቁጥር 14 በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ

Deadline: May 27, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue