Position:
Organization: Agape Saving and Credit Cooperative
ደመወዝ: በድርጅቱ እስኬል
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ከፖሊስ መምሪያ አጠገብ ኢምፔሪያል ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 30055 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Completion of 10th Grade with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ከፖሊስ መምሪያ አጠገብ ኢምፔሪያል ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 30055 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 16, 2025, 12:00 AM
Location: Merkato Market
Amount: 1