Position:
Organization: ZTABOR TRADING PLC
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ካሽ ሬጅስተር እና ፀሃፊ
ብዛት፡ 2
ፆታ፡ አይለይም
የቅጥር አይነት፡ ቋሚ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ጥቅማ ጥቅም፡ በድርጅቱ አሰራር መሰረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
2 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው
በተለይ በኮንስትራክሽን ማቴርያሎች ሽያጭ እና ግብይት አከፋፋይ ወኪል ድርጅቶች በካሽ ሪጅስተር ሙያ የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኢሜል፡ mekoneneworkineh6@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ
መስፈርቱን አሟልተው የሚመረጡ አመልካቾች ለፈተና በስልክ ይደወልላቸዋል
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Management or in a related field of study with relevant work expereince Especially those who have worked as cashiers in construction materials sales and marketing distribution agencies. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኢሜል፡ mekoneneworkineh6@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን አሟልተው የሚመረጡ አመልካቾች ለፈተና በስልክ ይደወልላቸዋልDeadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2