Cashier Accountant

Position:

Organization: Ehsan Trading

Not Specified

የስራ መደብ፡ ካሸር አካውንታንት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

0 አመት ለዲግሪ፣ 2 አመት ለዲፕሎማ አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የፒችትሪ ወይም ሌሎች የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም ስልጠና የወሰደ/የወሰደች

አያኤፍአርኤስ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች

መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ

የካሽ ሪጅስተር ማሽን አጠቃቅም ስልጠና የወሰደ/ችና መጠቀም የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting, Accounting or Finance or in a related field of study with relevant work experience Required Skills: - Trained in using Peachtree or other accounting software - Trained in IFRS - Basic computer skills - Trained and able to use a cash register machine How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115577363 /+251944347135 መደወል ይችላሉ

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location: Lideta

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue