Cashier Accountant

Position:

Organization: Ghion Industrial and Commercial PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1
  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
  • ደመወዝ : በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: theghions@gmail.com ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in Accounting or in a related field of study or in a related field of study with relevant work experience How to Apply ልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: theghions@gmail.com ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue