Cashier and Storekeeper

Position:

Organization: Public Servants' Social Security Administration

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/10+3/፣ ሌቭል III በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በፋይናንሽያል ማኔጅመንት፣ በኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ በበፋይናንሽያል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 22487
  • የስራ ቦታ፡ ሶዶ፣ ጎዴ ቅ/ጽ/ቤቶች
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሪጅን እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የስራ ቦታው ባለበት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ሲኖርበት አመልካቾች የCOC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111240590 ወይም 011232716 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ/10+3/፣ ሌቭል III በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በፋይናንሽያል ማኔጅመንት፣ በኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ በበፋይናንሽያል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሪጅን እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የስራ ቦታው ባለበት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ሲኖርበት አመልካቾች የCOC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

Deadline: May 25, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2