Ceramic Professional

Position:

Organization: GSG Mining plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የሥራ ቦታ፡ ጁባ፣ ደቡብ ሱዳን

የቅጥር ሁኔታ፡ የተወሰነ ጊዜ ኮንትራት (Fixed-Term Contract)

ደመወዝ፡ በኩባንያው የደመወዝ ስኬል መሠረት

የስራ ልምድ

  • ቢያንስ 10 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ክህሎቶች

  • በሴራሚክ ሥራዎች ላይ የተረጋገጠ ቴክኒካዊ ብቃት ያለው/ያላት

  • ጥራት ያለው ሥራ የማቅረብና የፕሮጀክት የጊዜ ገደቦችን የማክበር ችሎታ ያለው/ያላት

  • ተገቢ ጊዜ የሚያገለግል ፓስፖርት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሥራ ልምድ  (CV)፣ የፓስፖርት ኮፒ እና ተያያዥ አስፈላጊ የድጋፍ ሰነዶችን በማያያዝ የተባበሩት ፣ እጅጋየሁ ዲባባ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በጂኤስጂ ማይኒንግ (GSG Mining) ቢሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡

Job Requirements በተዛማጅ የሙያ መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ ልምድ  (CV)፣ የፓስፖርት ኮፒ እና ተያያዥ አስፈላጊ የድጋፍ ሰነዶችን በማያያዝ የተባበሩት ፣ እጅጋየሁ ዲባባ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በጂኤስጂ ማይኒንግ (GSG Mining) ቢሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡

Deadline: Oct 30, 2026, 12:00 AM

Location: CMC

Amount: 20