Chemist

Position:

Organization: Modern Building Industries P.L.C

Not Specified

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ደሞዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ገላን ከተማ

ዋና ዋና ሃናፊነቶች

  • የንጥረ ነገሮችን ኬሚካላዊ መዋቅር በመመርመር እና በመተንተን የላብራቶሪ ምርምርን ያካሂዱማካሄድ

  • የምርምር ውጤቶቹን ወደ ኢንዱስትሪያዊ የምርት ሂደቶች መተርጎም ይህም ለምርቶች ልማት መሻሻል የበለጠ ጥቅም ላይ ይውላል

የስራ መስፈርቶች፡

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣ ኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣ ኬሚስትሪ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ

  • የስራ ልምድ፡ 0 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሚክስኮ የቀድሞው ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናው ህንጻ ኢንዱስትሪያል ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113724900 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Industrial Engineering, Chemical Engineering, Chemistry or in a related field of study Duties & Responsibilities: - Perform laboratory research by testing and analysing the chemical structure of substances. - They translate the research results into industrial production processes which are further used in the development and improvement of products How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሚክስኮ የቀድሞው ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናው ህንጻ ኢንዱስትሪያል ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113724900 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 11, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue