Position:
Organization: Dembel City Center
ብዛት፡ 3
ጾታ፡ ወንድ
የት/ት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ በተለያዩ የጥበቃ ተቋማት፣ በመደበኛ ውትድርና ወይም በፖሊስ ሰራዊት ውስጥ የሠራና በአመራርነት ለ2ዓመት ያገለገለ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቦሌ መንገድ ደምበል ሲቲ ሴንተር አስተዳደር ቢሮ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115547824 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቦሌ መንገድ ደምበል ሲቲ ሴንተር አስተዳደር ቢሮ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115547824 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3