Position:
Organization: Aleta Land Coffee PLC
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ: በስምምነት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ፋይናንስ እና አካውንቲግ፣ አካውንቲግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት ከምርቃን በኋላ የተገኘ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ ያላት ጥሩ የሚባል መሰራታዊ የኮምፕዉተር አጠቃቀም እውቀት ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Finance and Accounting, Accounting, Public Finance, Business Management, Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1