Position:
Organization: Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
የስራ መድብ መጠሪያ፡ የህፃናት ማቆያ ባለሙያ (ሞግዚት)
ደረጃ፡ 6
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 8695
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የትምህርት ደርጃ፡ 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች በህፃናት መቃያ (ማቆያ) የ6ወር ስልጠና የወሰደች
የመጀመሪያ እርዳታ የልጅና ጨቅላ CPR የምስክር ወረቀት ያላት
4 አመት በህፃናት መዋያ (ማቆያ) አግባብነት የስራ ልምድ ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዩጵያ ሲንዱስትሪ ግባዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251113692610 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Completion of 12th/10th Grade with relevant work experience Completed 6 months of training in a daycare center. First aid, infant and child CPR certified How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ወይም አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዩጵያ ሲንዱስትሪ ግባዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113692610 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 1