Cleaner and Messanger
Position:
Organization: Mehari Redaei Importer & Exporter
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ አትላስ ሴንቸሪ ሞል 10ኛ ፎቅ ወይም ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911516635 ይደውሉ።
Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
