Cleaner I

Position:

Organization: FDRE Public Procurement and Property Authority

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 6365

የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል የጨረሰ/ች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡0 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

- የቢሮ ክፍሎችን እና መተላለፊያዎችን ማጽዳት

- የጽዳት አቅርቦቶችን በትክክል መጠቀም

- መጸዳጃ ቤቶችን ማጽዳት

- ቆሻሻን በአግባቡ ማስወገድ

- የጤናና ደህንነት መመሪያዎችን መከተል

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Job Requirements 8ኛ ክፍል የጨረሰ/ች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የቢሮ ክፍሎችን እና መተላለፊያዎችን ማጽዳት - የጽዳት አቅርቦቶችን በትክክል መጠቀም - መጸዳጃ ቤቶችን ማጽዳት - ቆሻሻን በአግባቡ ማስወገድ - የጤናና ደህንነት መመሪያዎችን መከተል................. How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።)

Deadline: Mar 24, 2026, 12:00 AM

Location: 6 kilo

Amount: 1