Position:
Organization: Hilltops Academy
ብዛት፡ 30
የት/ት ደረጃ፡ 10ተኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ በሙያ 1 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቤተል እሳት አደጋ አካባቢ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251993526402/+251930077127 መደወል ይችላሉ።
Deadline: Aug 6, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 30