Coffee Production Department Assistant Store

Position:

Organization: Tracon Trading PLC

Not Specified

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 4

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 1/2 አመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting, Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793

Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 4

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue