Communication Specialist

Position:

Organization: Ministry of Revenues Addis Ababa Medium Tax Payers

Not Specified

የስራ ቦታ፡ መካከለኛ ቁı ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 21580

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት መረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን በቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣በህዝብ ግንኙነት፣በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፖለቲካል ሳይንስና ስትራቴጂክ ስተዲስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀርመን አደባባይ ከፍያለው ጋሪ ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1104 ቅዳሜ ጠዋትን ጨምሮ መካከለኛ ቁı ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት የስራ ሂደት በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ከግል መ/ቤት ለተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር ለመከፈሉ ከግብር አስገቢው መ/ቤት/ገቢዎች ጽ/ቤት/ በደብዳቤ መረጋገጥ አለበት፡፡

አመልካቾች ከቅጥር ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በሚከተለው ቴሌግራማችን ማግኘት ይችላሉ :THIS LINK

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን በቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣በህዝብ ግንኙነት፣በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፖለቲካል ሳይንስና ስትራቴጂክ ስተዲስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀርመን አደባባይ ከፍያለው ጋሪ ህንፃ 1ኛ ፎቅ መካከለኛ ቁı ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1104 ቅዳሜ ጠዋትን ጨምሮበአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ከግል መ/ቤት ለተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር ለመከፈሉ ከግብር አስገቢው መ/ቤት/ገቢዎች ጽ/ቤት/ በደብዳቤ መረጋገጥ አለበት፡፡

Deadline: Apr 3, 2026, 12:00 AM

Location: German Square

Amount: 1