Communication Specialist

Position:

Organization: Elet Derash Eridata Transport Company

Not Specified

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 18431
  • የሰራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ፣ ጆርናሊዝም፣ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 4-2 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ ቤታችን የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚኒኬሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 5 በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390075/+251961953321 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Journalism, Linguistics, Languages and Literature, Political Science or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ ቤታችን የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚኒኬሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 5 በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390075/+251961953321 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Dec 8, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1