Communication Studies Specialist III

Position:

Organization: FDRE Government Communication Service

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 16348

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርትደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ የሕዝብ ግንኙነት፤ የሚዲያ፣ የቋንቋና የውጭ ቋንቋ ሊትሬቸር ፣ ጆርናሊዝም እና ኮምዩኒኬሸን፤በጋዜጠኝነት፤ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ፤ በቋንቋና ስነ-ጽሑፍ፤ በስነ ጽሑፍ፤ ቋንቋ (አማርኛ፣ እንግሊዝኛ) ኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት፤ ሕዝብ ግንኙነት፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፤ በሚዲያ፣ ቋንቋና የውጭ ቋንቋ ሊትሬቸር፣ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሊትሬቸር፣ ፎክለር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ የሕዝብ ግንኙነት፤ የሚዲያ፣ የቋንቋና የውጭ ቋንቋ ሊትሬቸር ፣ ጆርናሊዝም እና ኮምዩኒኬሸን፤በጋዜጠኝነት፤ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ፤ በቋንቋና ስነ-ጽሑፍ፤ በስነ ጽሑፍ፤ ቋንቋ (አማርኛ፣ እንግሊዝኛ) ኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት፤ ሕዝብ ግንኙነት፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፤ በሚዲያ፣ ቋንቋና የውጭ ቋንቋ ሊትሬቸር፣ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሊትሬቸር፣ ፎክለር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።

Deadline: Apr 7, 2026, 12:00 AM

Location: Piazza

Amount: 1