Construction Equipment and Machinery Repair Technician

Position:

Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise

Not Specified

  • ብዛት ፡ 2

  • ደመወዝ ፡ 9328

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደርጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3/2/1 ወይም ዲፕሎማ በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ ጀነራል መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 2-8 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ: +25114394659 ይደወሉ፡፡

Job Requirements TVET Level 5-1 or Diploma in Basic Metal Work, General Mechanic/Industrial Technology, or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ: +25114394659 ይደወሉ፡፡

Deadline: Oct 14, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue