Position:
Organization: Alemayehu Tefera Water Works Construction & General Contractor
ዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
በሙያው 10 ዓመት የሰራ/ች
የስራ ቦታ፡ፕሮጀክት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።
Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 6