Position:
Organization: Ethiopian Roads Authority
ደመወዝ፡ 9758 ብር
ብዛት፡ 4
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ: ደረጃ V/IV በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ ኦንሳይት ሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንቴናንስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 3 አመት
ተጨማሪ፡ የብቃት ማረጋገጫ COC
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ የኢትዮጲያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እና ክትትል በሰራተኛ አስተዳደር ቡድን 2 ስልክ ቁጥር +251115507365 በመጠቀም ደውለው ክትትል ማድረግ ይችላሉ።
Job Requirements TVET Level V/IV in Construction Management, Onsite Road Construction and Maintenance Management or in a related field of study with relevant work experience Additional: Coc Certeficate How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ የኢትዮጲያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እና ክትትል በሰራተኛ አስተዳደር ቡድን 2 ስልክ ቁጥር +251115507365 በመጠቀም ደውለው ክትትል ማድረግ ይችላሉ።Deadline: May 5, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4