Construction Foreman

Position:

Organization: B Square Y Engineering

Not Specified

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ: በስምምነት

የስራ መስፍርቶች

  • የት/ት ደርጃ፡ ዲፕሎማ በኤሌክትሪካል ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 4-6 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ጋራዥ አለፍ ብሎ አሃዱ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251901971042/+251932348520/+251940977917 ይደውሉ።

Job Requirements Diploma in Electrical or related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ጋራዥ አለፍ ብሎ አሃዱ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251901971042/+251932348520/+251940977917 ይደውሉ።

Deadline: Sep 21, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue