Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
ብዛት፡ 10
ደመወዝ፡ 11214
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3 በሰፕላይስና ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4-0 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉ።
Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 10