Position:
Organization: Super SGS Trading
ድርጅታችን የሚሰራው ዲጂታል ማርኬቲንግ/ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ፣ ኦንላይን (online) ስልጠና እና ማማከር ነው
ለዚህም ድርጅታችን ወደ ስኬት ለመምራት ከፍተኛ ተነሳሽነት እንዲሁም ልምድ ያለው ኮንተት ክሬተርና casting person እንፈልጋለን።
ፆታ፡ ሴት አመልካችቾ
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ 10000
የለተለያዩ የፈጠራ ፅንሰ-ሀሳቦችን ማዳበር፣ ለምንሰጠው ስልጠናዎች ማንዋሎች ማዘጋጀት፤ ለማስታወቂያ እና ለተለያዩ ግበአቶች የሚሆኑ ኮንቴነቶችን ማዘጋጀት፣ ቮይስኦቨር፣ ካስቲንግ መስራት
የሚከተሉትን ጨምሮ፡
ኮንቴንት ካላንደር ማዘጋጀት
ኮንቴንት ለቀን፣ ለሳምንት ፣ለወር ማዘጋጀት
ካስቲንግና፣ (ለቀረጻ አጠቃላይ ዝግጅቶችን ማድረግ እና ምርትን/ አገልግሎትን ለማስተዋወቅ መቀረጽ)
video editing graphics ስራዎች መስራት የምትችል/ሚችል ቢሆን ይመረጣል
አስፈላጊ በሆነ በትሰዐትና ጊዜ ሁሉ ቮይስኦቨር መቀዳትና መቅረጽ
ከሌሎች ክፍሎች ጋር በመተባበር የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛና ዝግጁ መሆን
አገልግሎቶችን ያለ ችግር ለማድረስ ከኢንዱስትሪ ጋር ወቅታዊ መረጃ ማግኘትና አዳዲስ የክሬቲቪቲ እድሎችን ለመለየት
የገበያ ውድድርን ማጥናትና ተስማሚ ይዘት መፍጠር
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምኒኬሽን፣ ጆርናሊዝም፣ አርት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች - communication, journalism, art ro related filed
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያላት
ስለ ዲጂታል ማርኬት ላይ በቂ ልምድ ያላት
Online ትምህርት ጠንካራ እውቀት እና ግንዛቤ
ለአጫጭር ስልጠና የሚሆኑ ኮርሶችን የትምህርት ማንዋል ማዘጋጀት በቂ ችሎታ ያላት
ጥሩ የግንኙነትና የአመራር ችሎታ
ውጤትና እቅድ ተኮር መሆን
ጥሩ የሆነ የጊዜ አጠቃቀም
በቂ የሆነ video editing skill ተመራጭ ነው፡፡
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምድዎን እና ማንኛውም ተዛማጅ ደጋፊ ሰነዶችን በቴሌግራም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ +251908222223 ወይም +251914 949494 መደወል ይችላሉ
አድራሻ፡ ከመካኒሳ ወደ ጀርመን በሚወስደው መንገድ ላይ የኪራይ ቤቶች ህንጻ ላይ 2ኛ ፎቅ
ካስቲንግ፣ ቮይስኦቨር የመስራት ጽኑ ፍላጎት እና ችሎታ ያላት ቅድሚያ እንሰጣለን
ማስታወሻ፡ ለስራው የምንፈልገው ዋናው በስራው ላይ በደንብ እምነት ያለው/ላትለመሻሻልና እራሱን ለማሳደግ ዝግጁነት የሆነ ነው፡፡
Deadline: Jun 10, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2