Position:
Organization: DH Geda Trade and Industry PLC
የስራ መደብ፡ የኮፓሬት ሃገር ውስጥ ግዥ ኃላፊ
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አ.አ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በግዥና አቅርቦት፣ ሎጂስቲክስ እና ሰፕላይቼን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመርቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በስራው ላይ አመት ያገለገለ ሆኖ 3 አምት በኃላፊነት የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ድ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ dhgeda.tradehr@yahoo.com በመላክ ወይም በፖስታ ፓ.ሳ.ቁ 534 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Procurement, Logistics and Supply Chain Management or in a related field of study with relevant work experience, out of which 3 years in a supervisory role How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ድ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ dhgeda.tradehr@yahoo.com በመላክ ወይም በፖስታ ፓ.ሳ.ቁ 534 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1