Cost Accountant

Position:

Organization: Waryt Mulutila International PLC

Not Specified

የስራ መደቡ፡ ኮስት አካውንታንት

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲን እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 አመት በኮስት አካውንታንት የስራ/ች ሆኖ በቂ የሂሳብ አሰራር ስልጠናዎች የወሰደ/ች እና የፒች ትሩ ሶፍትዌት አጠቃቀም ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work experience out of which, 2 years of experience as a cost accountant, sufficient accounting training, and experience using PitchTree software. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Deadline: May 7, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue