Position:
Organization: Sheger Saving and Credit Cooperative
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ ኤም.ኤ. ወይምቢ.ኤ. ዲግሪ በማኔጅመንት፣ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ኅብረት፣ በፋይናስ ተቋም ተዛማች የሥራ መስክ
የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋም ተዛማች የስራ መስክ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በኤሜል: shegersaccohm@gmail.com በመላክ በመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ዌይብ ሳይት በዚህ ሊንክ /+251118550035 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Management, Economics, Accounting, Marketing, Business Administration, Entrepreneurship, Finance or a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በኤሜል: shegersaccohm@gmail.com በመላክ በመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118550035Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1