Crop Protection and Certification Specialist

Position:

Organization: Ethio Agri - CEFT

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • የሥራ ቦታ፡ አየሁ ቡና ልማት(ኮሶ በር አካባቢ)

  • ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል መሰረት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሆርቲካልቸር፣ አግሮኖሚ፣ እጽዋት ሳይንስ፣ ክሮፕ ፕሮዳክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላምበረት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Horticulture, Agronomy, Plant Science, Crop Production or in a related field of study or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላምበረት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue