Position:
Organization: Gemshu Beyene Construction PLC
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ሸገር ከተማ ኩራ ጂዳ ክ/ከተማ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በመሽኑ ላይ ስልጠና ሰርተፍኬት ያለው/ት
የስራ ልምድ፡ ሙያው ቢያንስ 5 ዓመት የሠራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116621182
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Job Requirements Completion of 10th Grade with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116621182Deadline: Jun 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1