Position:
Organization: Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)
ብዛት፡3
ደመወዝ:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ ኮልፌ ፣ መገናኛ ፣ አራዳ
የት/ት ደርጃ: ዲፕሎማ በጽህፍት ቢሮ አስተዳደር ፣ ደንበኞች አያያዝ ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ:2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25113696071 ይደውሉ።
Job Requirements Diploma in Customer Service and Office Administration , Marketing Management or related field of study with relevant work experience. How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱDeadline: Aug 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3