Position:
Organization: Public Servant Social Security Agency
ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን(ጅማ)
ደመወዝ፡ 31,325 ብር
የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በበማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ ህዝብ አስተዳደርና ልማት፣ ሥራ አመራር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሶሾሎጂ፣ ሶሻል ሴኩሪቲ ማኔጅመንት፣ ሊደርሽፕ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ማኔጅመንት ሲስተም፣ ፕሮቴክሽን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ሳይኮሎጂ፣ ስታትስቲክስ፣ አድሚኒስትሬሸን ሰርቪስ፣ ማኔጅመንት፣ ሶሻል ወርክ፣ኢኮኖሚክስ፣ ኢንፎርሜሽን
ሥራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት የሰራ /የሰራች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ ፡ ከላይ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ለመወዳደር የምታመለክቱ እድሜ እስከ 40 አመት ዓመት ሲሆን ለቡድን መሪነት እና ለቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የስራ መደብ የምታመለክቱ እድሜ እስከ 45
ለምዝገባ ስትመጡ : ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች መ/ቤት ግብር ስልመክፈሉ በደብዳቤ መገለፅ አለበት
የክልሉን ቋንቋ መናገርና መጻፍ የምትችሉ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Management, Accounting, Human Resource Management, Public Administration and Development, Leadership, Business Management, Sociology, Social Security Management, Leadership, Information Science, Management Systems, Protection Management, Psychology, Statistics, Administrative Services, Management, Social Work, Economics, Information or in a related field of study with relevant work experience, out of which 1 year worked in a responsible position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 26, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3