Customer Service and Registration Expert I
Position:
Organization: Public Servants' Social Security Administration
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፋይናንሽያል ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንሽያል ማኔጅመንት፣ በገቨርመንት ፋይናንሽያል አድሚኒስትሬሽን፣ በፋይናንሽያል አካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ኦዲቲንግ፣ በአካውንቲንግና በጀት፣ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ፣ በሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ 18268
የስራ ቦታ፡ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት( ሐረር)፣ ድሬደዋ ቅ/ጽ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የስራ ቦታው ባለበት በሪጅን እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111240590 ወይም 011232716 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በአካዉንቲንግ፣ በሰው ሃብት ሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደርና ልማት ሥራ አመራር፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ፣ በሶሻል ሴኩሪቲ ማኔጅመንት፣ በሊደርሽፕ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ማናጅመንት ሲስተም፣ ሶሻል ኘሮቴክሽን ማኔጅመንት፣ ሳይኮሎጂ፣ በስታትስቲክስ ፣ በአድሚኒስትሬሸን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ በሶሻል ወርክ ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የስራ ቦታው ባለበት በሪጅን እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111240590 ወይም 011232716 ይደውሉ፡፡Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
