Position:
Organization: Ghion Gas PLC
ብዛት ፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት ከዚህም ውስጥ 3 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሰለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱኬትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114622366 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing Management, Business Administration, Marketing, Economics or a similar field of study with relevant work experience, out of which 3 years in responsibilities position. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሰለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱኬትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114622366 ይደውሉ።Deadline: Aug 25, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1