Customer Service Specialist

Position:

Organization: City Government of Addis Ababa Public Service Bureau

Not Specified

ብዛት: 3

የስራ መስፍርቶች

ግዴታዎች እና ኃላፊነቶች:

  • የደንበኛ ጥያቄዎችን ለመመለስ እና ድጋፍ ለመስጠት በስልክ፣ በኢሜል፣ በቀጥታ ውይይት እና በማህበራዊ ሚዲያ ወደ ውስጥ እና ወደ ውጪ የሚደረጉ ግንኙነቶችን ማስተናገድ።
  • ስለ ምርቶች እና አገልግሎቶች ዝርዝር መረጃ መስጠት እና የደንበኞችን እርካታ ለማረጋገጥ ችግሮችን መፍትሄ መፈለግ።
  • የት/ት ደርጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሥነ ሕንፃ እና ዲዛይን፣ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር፣ የከተማ እና የክልል ፕላን፣ የከተማ ፕላን እና ዲዛይን፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ: 0 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ https://www.aacapsjobs.gov.et/

Job Requirements Bachelor's Degree in Architecture and design, Civil Engineering, Construction Technology & Management, Urban and Regional Planning, Urban planning and Design, or related field of study Duties and Responsibilities: - Handling inbound and outbound communications via phone, email, live chat, and social media to answer customer questions and provide support. How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ https://www.aacapsjobs.gov.et/

Deadline: Sep 25, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 3

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue