Data Analyst

Position:

Organization: SNFD Bakery PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ስታትስቲክስ፣ ማቲማቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 1-2 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ የተጣራ ፡-15000

ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦

  • የወረቀትና ዲጂታል መረጃዎችን ወደ ዳታቤዝ/ኤክሴል ማስገባት

  • የገባውን መረጃ ትክክለኛነት፣ ሙሉነትና ወጥነት መፈተሽ ስህተት ካለው ማስተካከል

  • የዳታ ፋይሎችን በተደራጀ መልኩ መመዝገብና ማስቀመጥ

  • የመረጃ ምስጢራዊነትን መጠበቅ

  • የዳታ ማስገቢያ ሲስተሞችን፣ ማይክሮሶፍት ኤክሴል እና ሌሎች ተዛማጅ ፕሮግራሞችን መጠቀም

  • የተመዘገበ መረጃን በየጊዜው ማዘመንና ሪፖርት ማድረግ

  • የዳታ ጥራትን መፈተሽና ስህተቶችን መለየት

  • የተሰበሰበ ዳታን በስታቲስቲካዊና በተገቢ የትንተና ዘዴዎች መተንተን

  • ኤክሴል፣ ኤስኪውኤል፣ ፓወር ቢአይ፣ ታብሎ ወይም ተመሳሳይ የዳታ ትንተና ሶፍትዌሮችን መጠቀም

  • የትንተና ውጤቶችን በሪፖርት፣ ቻርት፣ ግራፍና ዳሽቦርድ ማቅረብ

  • የዳታ አዝማሚያዎችን፣ ችግሮችንና ዕድሎችን መለየት

  • የዳታ ውጠየቶችን ለማናጅመንት ማቅረብ

ክህሎቶች

  • ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

  • ፈጣንና ትክክለኛ የመረጃ ማስገባት ችሎታ

  • ኤክሴል እና ኤስኪውኤል እንዲሁም የዳታቤዝ አጠቃቀም እውቀት

  • የዳታ ትንተናና ችግር መፍታት ችሎታ

  • ጥሩ የሪፖርት አዘገጃጀትና የግንኙነት ችሎታ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ስታትስቲክስ፣ ማቲማቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦ - የወረቀትና ዲጂታል መረጃዎችን ወደ ዳታቤዝ/ኤክሴል ማስገባት - የገባውን መረጃ ትክክለኛነት፣ ሙሉነትና ወጥነት መፈተሽ ስህተት ካለው ማስተካከል - የዳታ ፋይሎችን በተደራጀ መልኩ መመዝገብና ማስቀመጥ - የመረጃ ምስጢራዊነትን መጠበቅ - የዳታ ማስገቢያ ሲስተሞችን፣ ማይክሮሶፍት ኤክሴል እና ሌሎች ተዛማጅ ፕሮግራሞችን መጠቀም - የተመዘገበ መረጃን በየጊዜው ማዘመንና ሪፖርት ማድረግ - የዳታ ጥራትን መፈተሽና ስህተቶችን መለየት - የተሰበሰበ ዳታን በስታቲስቲካዊና በተገቢ የትንተና ዘዴዎች መተንተን - ኤክሴል፣ ኤስኪውኤል፣ ፓወር ቢአይ፣ ታብሎ ወይም ተመሳሳይ የዳታ ትንተና ሶፍትዌሮችን መጠቀም - የትንተና ውጤቶችን በሪፖርት፣ ቻርት፣ ግራፍና ዳሽቦርድ ማቅረብ - የዳታ አዝማሚያዎችን፣ ችግሮችንና ዕድሎችን መለየት - የዳታ ውጠየቶችን ለማናጅመንት ማቅረብ How to Apply አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 22, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1