Position:
Organization: Etete Foods Catering
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ዱከም
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በስታቲስቲክስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ በመረጃ አሰባሰብ፣መረጃ ማስገባት ወይም ተዛማጅ ሥራ 2 አመትእና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ላት መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Statistics, Computer Science or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1