Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
ድርጅታችን ኤስ ኤን ኤፍ ዲ ኃ.የተ. የግ. ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ ቦታ፡- ጋርመንት ፋብሪካ
ፆታ፡- ወንድ
የት\ት አይነት፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ & በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ዲግሪ
የስራ ልምድ፡ 1 አመትና በላይ
በፋብሪካ ውስጥ የአምራችና የስርጭት ስራውን በሲስተም ለመመዝገብ በቂ የኮምፒውር እውቀት ያለውና ሲስተም ላይ መስራት የሚችል
በአምራች ፋብሪካ ውስጥ የሰራ እና የሽፍት ስራ መስራት የሚችል።
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114624401 ይደውሉ።
Deadline: Nov 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4