Data Encoder

Position:

Organization: Fantu and Family Trading & Industry PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 3

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 4 ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ እና ፋይናስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 2 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ወደ ቦሌ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንጻ አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116610535/+25116614268 ይደውሉ።

Job Requirements TVET Level IV or Diploma in Accounting & Finance, Information Technology or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ወደ ቦሌ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንጻ አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116610535/+25116614268 ይደውሉ።

Deadline: Dec 18, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 3