Data Encoder (Re-Advert)

Position:

Organization: St. Mary's University

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ዳታ ኢንኮደር (በድጋሚ የወጣ)

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡ በተቁሙ ስኬል መሰረት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቁሚነት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይም ዲፕሎማ በአይሲቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 2 አመት እና ከዛ በላይ

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዩጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በዩኒቨርስቲው ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115503193 መደወል ይችላሉ

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

Job Requirements TVET Level 4 or Diploma in ICT or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዩጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በዩኒቨርስቲው ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115503193 መደወል ይችላሉ

Deadline: May 9, 2025, 12:00 AM

Location: Mexico

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue