Deployment and Control

Position:

Organization: Tekhaf Trading PLC

Not Specified

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ብዛት፡ 2

የስራ ቦታ፡ቃሊቲ ውሃልማት አዲስ አበባ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 2/4/6 ዓመት በትራንስፖርት ንግድ ዘርፍ በተሰማሩ ተቋማት በአውቶ ጥገና ነክ ተግባራት እና በመሳሰሉት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ 12ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት በኢሜል: hr@tekhaftrading.com /careers@tekhaftrading.com. በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251114703793 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Transportation Management, Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ 12ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት በኢሜል: hr@tekhaftrading.com /careers@tekhaftrading.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251114703793 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue