Position:
Organization: Ethio Agri - CEFT
ብዛት፡ 1
የሥራ ቦታ፡ አየሁ ቡና ልማት(ኮሶ በር አካባቢ)
ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሆርቲካልቸር፣ አግሮኖሚ፣ እጽዋት ሳይንስ፣ ክሮፕ ፕሮዳክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላምበረት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1