Position:
Organization: Dina Food Processing
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደርጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6-8 አመት ከዚህ ውስጥ 3 አመት በኃላፊነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ፊት ለፊት ገነት ልማት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ዲና ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡diniainvestmenthr1@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116161617/+251954939604 ይደውሉ።
Job Requirements Master’s or Bachelor’s Degree in Accounting and Finance, or related field of study with relevant work experience, out of which 3 years worked in a responsible position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ፊት ለፊት ገነት ልማት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ዲና ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡diniainvestmenthr1@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116161617/+251954939604 ይደውሉ።Deadline: Oct 1, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1