Deputy Operations Manager

Position:

Organization: KOJJ Food Processing Complex PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ ቡራዩ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንጅነሪንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልመድ፡ 8 አመት

የማመልከቻ መመሪያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካኦጄጄ ዋናው መስሪያ ቤት ወይም ከአስኮ ወደ ቡራዩ በሚወስደው መንገድ ሊይ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kojjfoodhr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25112704152/ +25112840899 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Engineering, Business Management or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካኦጄጄ ዋናው መስሪያ ቤት ወይም ከአስኮ ወደ ቡራዩ በሚወስደው መንገድ ሊይ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kojjfoodhr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25112704152/ +25112840899 ይደውሉ።

Deadline: Sep 4, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue